* እላችኋለሁና። ጽድቃችሁ ከጻፎችና ከፈሪሳውያን ጽድቅ ካልበለጠ፥ ወደ መንግሥተ ሰማያት ከቶ አትገቡም። -ላቅ ያለ ጽድቅ አለ ማቴ ፭.፳
* የሚወዱአችሁን ብትወዱ ምን ዋጋ አላችሁ? ቀራጮችስ ያንኑ ያደርጉ የለምን? ወንድሞቻችሁንም ብቻ እጅ ብትነሡ ምን ብልጫ ታደርጋላችሁ? አሕዛብስ ያንኑ ያደርጉ የለምን? - ላቅ ያለ ፍቅር አለ ማቴ ፭.፬፮
አልተበላሸም : ዘማሪ ያሬድ ማሩ
ጎረቤቶችዋም ዘመዶችዋም ጌታ ምሕረቱን እንዳገነነላት ሰምተው ከእርስዋ ጋር ደስ አላቸው። ሉቃስ 1:58
መጋባት በሁሉ ዘንድ ክቡር መኝታውም ንጹሕ ይሁን፤ ዕብ 13:4 more
ወገኖችን የሚያንጹ፡ የሚያበረታቱና አስተማሪ የሆኑ መልእክቶችን በጽሁፍ ፡ ወይም በቪድዮ ብትልኩልኝ ለብዙዎች እንዲደርስ አደርጋለሁ